ለሚ ናሽናል ስሜንት ኃ/የተ/የግ/ ማህበር በሰሜን ሸዋ ዞን በእንስራሮ ወረዳ በገዛዋሻ ዳሎታ ቀበሌ ተብሎ በሚጠራው ቦታ የሶሊካ ሳንድ ማዕድን ማምረት ሥራ ፈቃድ እንዲሰጣቸው መሥሪያ ቤታችንን ጠይቀዋል::
የጂኦግራፊክ ኮኦርዲኔቶችም፡-
Adinda UTM Zone 37N
Geographic Coordinates of the license area
Corner | EASTING | NORTHING |
A | 488704 | 1089290 |
B | 488684 | 1088509 |
C | 489113 | 108422 |
D | 489192 | 1088716 |
ስለዚህ የተጠየቀውን ፈቃድ ከመስጠታችን በፊት በተጠቀሰው አካባቢ በተለይም ከዚህ በላይ በተመለከቱት የጂኦግራፊክ ኮኦርዲኔቶች በሚከለል ቦታ ላይ ይገባኛል የሚል ካለ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በሰባት /07/ ቀናት ውስጥ ተቃውሞውን በጽሑፍ ለመሥሪያ ቤታችን እንዲያቀርብ እናሳስባለን:: ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 058 222 12 37/21 42 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል::