ማስታወቂያ

0
151

ጭሮ ጠጠር ማምረቻ ኃ/የተ/የግ/ማህበር በደቡብ ወሎ ዞን ወረዳ ገምባ ከተማ አስተዳደር ቀበሌ 01 ጭሮ ልዩ ቦታ ቻይና ካምፕ 027 ጣሞ ተብሎ በሚጠራው ቦታ ጥቁር ድንጋይ ማዕድን ማምረት

ሥራ ፈቃድ እንዲሰጣቸው መሥሪያ ቤታችንን ጠይቀዋል፡፡ Adinda UTM Zone 37N

Geographic Coordinates of the license area የጂኦግራፊክ ኮኦርዲኔቶችም፡-

Block – 1 Block – 2
No Easting Northing No Easting Northing
1 0524196 1209021 1 0524784 1209554
2 0524144 1208887 2 0524854 1209460
3 0524067 1208958 3 0524982 1209504
4 0524015 1209013 4 0524986 1209580
5 0524089 1209079

 

ብሎክ ቁጥር በሰሜን በደቡብ በምዕራብ በምሥራቅ
1 የወል መሬት የወል መሬት/ ለኢንሀደነር ደምሰው ተሠጥቶ የነበረው ኳሪ ሳይት ሸለቆ የእነ ሁሴን ሙህየ የሳር መሬት

ስለዚህ የተጠየቀውን ፈቃድ ከመስጠታችን በፊት በተጠቀሰው አካባቢ በተለይም ከዚህ በላይ በተመለከቱት የጂኦግራፊክ ኮኦርዲኔቶች በሚከለል ቦታ ላይ ይገባኛል የሚል ካለ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በሰባት /07/ ቀናት ውስጥ ተቃውሞውን በጽሑፍ ለመሥሪያ ቤታችን እንዲያቀርብ እናሳስባለን፡፡ ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 058 222 12 37/21 42 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል፡፡

የአብክመ ማዕድን ሃብት ልማት ቢሮ

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here