ጎልደን የወርቅ ቁፋሮ ሽርክና ማህበር በወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ዞን በቃፍታ ሁመራ ወረዳ በኢንድሪስ ቀበሌ ልዩ ስሙ አይፋ ርጉኦ ተብሎ በሚጠራው ቦታ የወርቅ ማዕድን ማምረት ሥራ ፈቃድ እንዲሰጣቸው መሥሪያ ቤታችንን ጠይቀዋል፡፡
የጂኦግራፊክ ኮኦርዲኔቶችም፡-
Adinda UTM Zone 37N
Geographic Coordinates of the license area
No | Easting | Northing |
1 | 279951.7236 | 1564288.777 |
2 | 279929.6174 | 1564329.3033 |
3 | 279995.9944 | 1564431.039 |
4 | 280070.9639 | 1564442.853 |
5 | 280110.5509 | 1564394.5306 |
6 | 280126.8027 | 1564355.5114 |
7 | 280074.8185 | 1564319.6784 |
8 | 280006.3857 | 1564282.4744 |
9 | 279951.7236 | 1564288.777 |
ብሎክ አንድ
በሰሜን | በደቡብ | በምዕራብ | በምሥራቅ |
እርሻ | በርደር ግራናይት | መንገድ |
ስለዚህ የተጠየቀውን ፈቃድ ከመስጠታችን በፊት በተጠቀሰው አካባቢ በተለይም ከዚህ በላይ በተመለከቱት የጂኦግራፊክ ኮኦርዲኔቶች በሚከለል ቦታ ላይ ይገባኛል የሚል ካለ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በሰባት /07/ ቀናት ውስጥ ተቃውሞውን በጽሑፍ ለመሥሪያ ቤታችን እንዲያቀርብ እናሳስባለን፡፡ ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 058 222 12 37/21 42 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል፡፡
የአብክመ ማዕድን ሃብት ልማት ቢሮ