ማስታወቂያ

0
105
መንገዶ የልማት እና በጎ አድራጎት ማህበር በሚል ተመዝግቦ አርማው/ምልክቱ/ እውቅና እንዲሰጣቸው ጠይቀዋል፡፡ ስለዚህ መንገዶ የልማት እና በጎ አድራጎት ማህበር በክልሉ መመዝገቡ የሚቃወም ካለ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ 10 ተከታታይ የሥራ ቀናት መቃወሚያው በቃሉ ወረዳ አስተዳደር ፍትሕ ጽ/ቤት የሰነዶች የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶችና የጠበቆች የሥራ ሂደት ቢሮ ይዞ እንዲቀርቡ እያሣወቅን እስከ ተጠቀሰው ቀን ድረስ ካላቀረቡ ግን ማህበሩን የምንመዘግብ መሆኑን እናሣውቃለን፡፡
የቃሉ ወረዳ አስተዳደር ፍትሕ ጽ/ቤት

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here