ማስታወቂያ

0
190

የወሎ ልጆች ከባድ መኪና አሽከርካሪ ሹፊሮች ማህበር በሚል ስያሜ እና ሎጎ ተመዝግቦ ሕጋዊ እውቅና እንዲሰጣቸው በቀን 04/02/2017 ዓ/ም በተፃፈ ደብዳቤ ተመዝግቦ እውቅና እንዲሰጣቸው ጠይቀዋል፡፡ ስለሆነም የማህበሩን በክልሉ መመዝገብ የሚቃወም ካለ ማስታወቂያው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 /አስር/ ተከታታይ የሥራ ቀናት መቃወሚያውን በደሴ ከተማ አስተዳደር ፍትሕ ጽ/ቤት የሰነዶች የሲቨል ማህበረሰብ ድርጅቶችና የጠበቆች የሥራ ቢሮ ይዞ እንዲቀርብ እያሣወቅን እስከተጠቀሰው ቀን ድረስ ካልቀረቡ ማህበሩን የምንመዘግብ መሆኑን እናሣውቃለን፡፡

የደሴ ከተማ አስተዳደር አቃቤ ሕግ ጽ/ቤት

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here