ማስታወቂያ

0
216

የወልቃይት ጎልድ ማይን ኤንድ ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግ/ማህበር በወ/ጠ ሰ/ሁ ዞን በቃብቲያ ወረዳ ደባይ ቀበሌ  ኮሌኔል ተብሎ በሚጠራው ልዩ ቦታ ደለል ወርቅ ማዕድን ማምረት ሥራ ፈቃድ  እንዲሰጣቸው መሥሪያ ቤታችንን ጠይቀዋል፡፡

Adinda UTM Zone 37N

Geographic Coordinates of the license area

የጂኦግራፊክ ኮኦርዲኔቶችም፡-

 

Block – 1
No Easting Northing
1 245627 1583042
2 245651 1583086
3 246021 1582921
4 245983 1582879
5 245814 1582961

 

 

ብሎክ ቁጥር በሰሜን በደቡብ በምዕራብ በምሥራቅ
1 ወንዝ የእርሻ ቦታና መስኖ መስኖ ሽንጥሮ

 

ስለዚህ የተጠየቀውን ፈቃድ ከመስጠታችን በፊት በተጠቀሰው አካባቢ በተለይም ከዚህ በላይ በተመለከቱት የጂኦግራፊክ ኮኦርዲኔቶች በሚከለል ቦታ ላይ ይገባኛል የሚል ካለ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በሰባት /07/ ቀናት ውስጥ ተቃውሞውን በጽሑፍ ለመሥሪያ ቤታችን እንዲያቀርብ እናሳስባለን፡፡ ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 058 222 12 37/21 42 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል፡፡

የአብክመ ማዕድን ሃብት ልማት ቢሮ

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here