ማስታወቂያ

0
138

አቶ ዳኛቸው አናጋው በምሥራቅ ጎጃም ዞን በደብረ ኤልያስ ወረዳ ገነት ቀበሌ  ስቀጅና ሽንፍጥ ተብሎ በሚጠራው ልዩ ቦታ የግራናይና ማዕድን  ማምረት ሥራ ፈቃድ እንዲሰጣቸው መሥሪያ ቤታችንን ጠይቀዋል፡፡

Adinda UTM Zone 37N

Geographic Coordinates of the license area

የጂኦግራፊክ ኮኦርዲኔቶችም፡-

Block – 1
No Easting Northing
1 319979 1117450
2 320423 1116800
3 320782 1116817
4 320605 1116433
5 319857 1117298

 

 

ብሎክ ቁጥር በሰሜን በደቡብ በምዕራብ በምሥራቅ
         

 

ስለዚህ የተጠየቀውን ፈቃድ ከመስጠታችን በፊት በተጠቀሰው አካባቢ በተለይም ከዚህ በላይ በተመለከቱት የጂኦግራፊክ ኮኦርዲኔቶች በሚከለል ቦታ ላይ ይገባኛል የሚል ካለ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በሰባት /07/ ቀናት ውስጥ ተቃውሞውን በጽሑፍ ለመሥሪያ ቤታችን እንዲያቀርብ እናሳስባለን፡፡ ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 058 222 12 37/21 42 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል፡፡

የአብክመ ማዕድን ሃብት ልማት ቢሮ

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here