የእፎይታ በጎ አድራጎት ማህበር በስያሜ በጎ አድራጎት ማህበር እና አርማ እንዲመዘገብ እና ሕጋዊ እውቅና እንዲሰጥላቸው በ23/07/2016ዓ.ም በተላከ ደብዳቤ ጠይቀዋል:: ስለሆነም የበጎ አድራጎት ማህበሩን እና አርማውን መመዝገብ የሚቃወም ካለ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10/አስር/ ተከታታይ የሥራ ቀናት መቃወሚያውን ይዘው አማራ ክልል ፍትህ ቢሮ የሰነዶች፣ የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶችና የጠበቆች ጉዳይ ዳይሬክቶሬት ቢሮ ቁጥር 03 እንዲቀርብ እያሳወቅን እስከ ተጠቀሰው ቀን ድረስ ካልቀረበ የበጎ አድራጎት ማህበሩን እና አርማውን የምንመዘግብ መሆኑን እናሳውቃለን::
አማራ ክልል ፍትህ ቢሮ