ማስታወቂያ

0
128

አብ ኃላ/የተ/የግ/ማህበር አዊ ብሔረሰብ አስተዳደር በባንጃ ወረዳ ሰንከሳ ሚካኤልና ዚቅና ጉምርታ ቀበሌ  ልዩ ቦታ ሰከልታና አርባ ተንሳኤ ተብሎ በሚጠራው ቦታ የጥቁር ድንጋይ ማዕድን ማምረት ሥራ ፈቃድ እንዲሰጣቸው መሥሪያ ቤታችንን ጠይቀዋል፡፡

Adinda UTM Zone 37N

Geographic Coordinates of the license area

የጂኦግራፊክ ኮኦርዲኔቶችም፡-

Block – 1 Block – 2
No Easting Norhing No Easting Norhing
1 256527 1214170 1 256750 1214067
2 256543 1214108 2 256831 1214156
3 256611 1214039 3 256815 1214194
4 256609 1214023 4 256725 1214118
5 256653 1213999      
6 256676 1214027      
7 256717 1214027      
8 256773 1214048      
9 256725 1214118      
10 256733 1214125      
11 256677 1214207      
12 256529 1214219      
13 256531 1214180      

 

 

ብሎክ ቁጥር በሰሜን በደቡብ በምዕራብ በምሥራቅ
1 ዚቅና ጉመር ቀበሌ ይህን የኔ ታደሰ ሁነኛው የገብርኤል ቤተክርስቲያን
2 አየን ምን አየ አሰፋ ካሳ አርባ ተንሳስኤ የቤተክርስቲያን መሬት ዚቅ ጉምርታ ቀበሌ ደንበር

 

ስለዚህ የተጠየቀውን ፈቃድ ከመስጠታችን በፊት በተጠቀሰው አካባቢ በተለይም ከዚህ በላይ በተመለከቱት የጂኦግራፊክ ኮኦርዲኔቶች በሚከለል ቦታ ላይ ይገባኛል የሚል ካለ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በሰባት /07/ ቀናት ውስጥ ተቃውሞውን በጽሑፍ ለመሥሪያ ቤታችን እንዲያቀርብ እናሳስባለን፡፡ ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 058 222 12 37/21 42 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል፡፡

የአብክመ ማዕድን ሃብት ልማት ቢሮ

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here