ማስታወቂያ

0
127

ኤም ሲ ትሬዲኒግ ኃ/የተ/የግ/ማህበር በምዕራቅ ጎጃም ዞን ቡሬ ዙሪያ ወረዳ ቦቆ ጣቦ ቀበሌ ልዩ ቦታ ለገ ጨሊታ ተብሎ በሚጠራው ቦታ የግራናት ማዕድን ማምረት ሥራ ፈቃድ እንዲሰጣቸው መሥሪያ ቤታችንን ጠይቀዋል፡፡

Adinda UTM Zone 37N

Geographic Coordinates of the license area

የጂኦግራፊክ ኮኦርዲኔቶችም፡-

 

No Easting Northing
1 285882 1143243
2 285913 1143394
3 286235 1143410
4 286588 1143407
5 286584 1143304
6 286486 1143202
7 286385 1143151
8 286102 1143985

 

 

ብሎክ ቁጥር በሰሜን በደቡብ በምዕራብ በምሥራቅ
1 የአርሶ አደር የይዞታ የአርሶ አደር የይዞታ ቦታ ሸጥ የአርሶ አደር የይዞታ ቦታ

 

ስለዚህ የተጠየቀውን ፈቃድ ከመስጠታችን በፊት በተጠቀሰው አካባቢ በተለይም ከዚህ በላይ በተመለከቱት የጂኦግራፊክ ኮኦርዲኔቶች በሚከለል ቦታ ላይ ይገባኛል የሚል ካለ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በሰባት /07/ ቀናት ውስጥ ተቃውሞውን በጽሑፍ ለመሥሪያ ቤታችን እንዲያቀርብ እናሳስባለን፡፡ ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 058 222 12 37/21 42 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል፡፡

 

የአብክመ ማዕድን ሃብት ልማት ቢሮ

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here