ማስታወቂያ

0
114

ግልጽ ጨረታ የወጣ ማስታወቂያን ስለመሰረዝ
በሰሜን ጎንደር ዞን የጃናሞራ ገንዘብ ጽ/ቤት በበኩር ጋዜጣ 30ኛ ዓመት ቁጥር 48 ገጽ 33 እና 34 በቀን 09/03/2017 ዓ.ም ዕትሙ ሎት 5 የደንብ ልብስና ጫማ፣ ሎት 6 የደንብ ልብስ ብትን ጨርቅ፣ ሎት 7 ደንብ ልብስ የተዘጋጅ ልብሶች እና ሎት 1 የጃናሞራ ወረዳ ሚሊሻ ጽ/ቤት መ/ብርሃን ከተማ ካምፕ በሙሉ ዋጋ ለማስገንባት እና ለመግዛት በግልጽ ጨረታ ማውጣታችን ይታወቃል፡፡ ስለሆነም ከላይ የተጠቀሱትን ሎቶች የሰረዝናቸው መሆኑን እናሳውቃለን፡፡

የጃናሞራ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here