ዞብል ኦይል ኢትዮጵያ ኃ/የተ/የግ/ ማህበር በማዕከላዊ ጎንደር ዞን በምዕራብ ደንበያ ወረዳ በናርችቻ /ጅብጅባ/ ቀበሌ ተብሎ በሚጠራው ቦታ የከሰል ድንጋይ ማዕድን ማምረት ሥራ ፈቃድ እንዲሰጣቸው መሥሪያ ቤታችንን ጠይቀዋል፡፡
የጂኦግራፊክ ኮኦርዲኔቶችም፡-
Adinda UTM Zone 37N
Geographic Coordinates of the license area
Corner | EASTING | NORTHING |
A | 293401.990 | 1368983.433 |
B | 293404.765 | 1368887.414 |
C | 293431.543 | 1368456.630 |
D | 294020.521 | 1368544.491 |
E | 293920.813 | 1369070.548 |
ስለዚህ የተጠየቀውን ፈቃድ ከመስጠታችን በፊት በተጠቀሰው አካባቢ በተለይም ከዚህ በላይ በተመለከቱት የጂኦግራፊክ ኮኦርዲኔቶች በሚከለል ቦታ ላይ ይገባኛል የሚል ካለ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በሰባት /07/ ቀናት ውስጥ ተቃውሞውን በጽሑፍ ለመሥሪያ ቤታችን እንዲያቀርብ እናሳስባለን፡፡ ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 058 222 12 37/21 42 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል፡፡