ስታምብ ኃ/የተ/የግ/ ማህበር በሰሜን ሸዋ ዞን፣ በአንሳሮ ወረዳ ፣ በጊዜዋሽና ዳሎታ ቀበሌ፣ ልዩ ስሙ ሮቃ ተብሎ በሚጠራው ቦታ የሲልካን ሳንድ ማዕድን ማምረት ሥራ ፈቃድ እንዲሰጣቸው መሥሪያ ቤታችንን ጠይቀዋል፡፡
የጂኦግራፊክ ኮኦርዲኔቶችም፡-
Adinda UTM Zone 37N
Geographic Coordinates of the license area
No | Easting | Northing |
1 | 488670 | 1088861 |
2 | 488672 | 1088516 |
3 | 488452 | 1088400 |
4 | 488278 | 1088596 |
5 | 488492 | 1088889 |
ብሎክ ቁጥር | በሰሜን | በደቡብ | በምዕራብ | በምሥራቅ |
1 | የማህበር ወጣቶችየተደራጅ | የግለሰብ ይዞታ | ወንዝ | የወል መሬት |
ስለዚህ የተጠየቀውን ፈቃድ ከመስጠታችን በፊት በተጠቀሰው አካባቢ በተለይም ከዚህ በላይ በተመለከቱት የጂኦግራፊክ ኮኦርዲኔቶች በሚከለል ቦታ ላይ ይገባኛል የሚል ካለ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በሰባት /07/ ቀናት ውስጥ ተቃውሞውን በጽሑፍ ለመሥሪያ ቤታችን እንዲያቀርብ እናሳስባለን፡፡ ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 058 222 12 37/21 42 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል፡፡
የአብክመ ማዕድን ሃብት ልማት ቢሮ