ማስታወቂያ

0
117

የቀድሞ ኢ.ኤ.አ የደሴ ዲስትሪክት ሰራተኞች ጡረተኞች መደጋገፊያና መረዳጅ ሁለገብ ማህበር በሚል ስያሜ አርማ በቀን 30/03/2017ዓ.ም በተፃፈ ደብዳቤ ተመዝግቦ ህጋዊ እውቅና እንዲጣቸው ጠይቀዋል፡፡

 

ስለሆነም የማህበሩን በክልሉ መመዝገብ የሚቃወም ካለ ማስታወቂያው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10/አስር/ ተከታታይ የሥራ ቀናት መቃወሚያውን በደሴ ከተማ አስተዳደር ፍትህ ጽ/ቤት የሰነዶች፣ የሲቨል ማህበረሰብ ድርጅቶችና ጠበቆች የሥራ ሂደት ይዞ እንዲቀርብ እያሣወቅን እስከተጠቀሰው ቀን ድረስ ካልቀረቡ ማህበሩን የምንመዘግብ መሆኑን እናሣውቃለን፡፡

የደሴ ከተማ አስተዳደር ዐ.ህግ ጽ/ቤት

 

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here