አቶ ፍሰሃ ዳምጠው ሰሜን ሸዋ ዞን ፣መርሃ ቤቴ ወረዳ ፣ ቀበሌ አገሪት፣ ልዩ ቦታ ቁም አምባ ተብሎ በሚጠራው ቦታ የሲሊካ ሳንድ ማእድን መምረት ስራ ፈቃድ እንዲሰጠው መስሪያ ቤታችንን ጠይቋል ፡፡
Adindan UTM Zone37N
Geographic coordinates of the license area
T.P | EASTING | NORTHING |
1 | 496347.865 | 1116337.201 |
2 | 496439.169 | 1116337.192 |
3 | 496439.187 | 1116521.449 |
4 | 496313.87 | 1116521.468 |
የጂኦግራፊ ኮኦርዲኔቾች
ብሎክ ቁጥር | በሰሜን | በደቡብ | በምዕራብ | በምስራቅ |
1 | የወል መሬት | መንገድ | ኬኬ ኃ/የተ/የግ/ማህበር | ለይኩን ማኑፋክቸሪንግ ኃ/የአ/የግ/ማህበር |
የተጠየቀውን ፈቃድ ከመስጠታችን በፊት በተጠቀሰው አካባቢ በተለይም ከዚህ በላይ በተመለከቱት የጂኦግራፊክ ኮኦርዲኔቶች በሚከለል ቦታ ላይ ያገባኛል የሚል ካለ ማስታወቂያው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ7 ቀናት ውስጥ ተቃውሞውን በጽሁፍ ለመስሪያ ቤታችን እንዲያቀርብ እናሳስባለን፡፡
058 222 1237 /2142
የአብክመ ማዕድን ሃብት ልማት ቢሮ