ማስታወቂያ

0
100

ደብሊው ኤ የዘይት ማምረቻና ማከፋፈያ ኃ/የተ/የግ/ማህበር በምሥራቅ ጎጃም ዞን ተክለ ሀይማኖት ክፍለ ከተማ ኩራር ቀበሌ 16 ልዩ ቦታ ተብሎ በሚጠራው ቦታ ቮልካኒክ ወይም ፑሚስ ማዕድን ማምረት ሥራ ፈቃድ እንዲሰጣቸው መሥሪያ ቤታችንን ጠይቀዋል፡፡

Adinda UTM Zone 37N

Geographic Coordinates of the license area

የጂኦግራፊክ ኮኦርዲኔቶችም፡-

 

Block -1 Block -2 Block -3 Block -4
No Easting Northing No Easting Northing No Easting Northing No Easting Northing
1 0347782 1146368 1 0355550 1145570 1 0357163 1147917 1 0356391 1145904
2 0347911 1146065 2 0355443 1145550 2 0356635 1148072 2 0356044 1145990
3 0347949 1145974 3 0355245 1145381 3 0356503 1148040 3 0355661 1145674
4 0347983 1145902 4 0355099 1145269 4 0356643 1147630 4 0355716 1145626
5 0348058 1145759 5 0355027 1145117 5 0356954 1147752 5 0355982 1145722
6 0348196 1145845 6 0355029 1145033       6 0356137 1145704
7 0348182 1145896 7 0354888 1144858       7 0356218 1145826
8 0348100 1145928 8 0354953 11444797       8 0356340 1145802
9 0348043 1146105 9 0355041 11444816            
10 0347983 1146130 10 0355473 11455239            
11 0347870 114642 11 0355624 11455469            

 

ብሎክ ቁጥር በሰሜን በደቡብ በምዕራብ በምሥራቅ
1 የአ/አደር ይዞታ የአርሶ አደር ይዞታና ሰፈር የአባይ አክሲዮን የሲሚኒቶ ፋብሪካ ጥሬ እቃ የማህበረሰብ መኖሪያ

ስለዚህ የተጠየቀውን ፈቃድ ከመስጠታችን በፊት በተጠቀሰው አካባቢ በተለይም ከዚህ በላይ በተመለከቱት የጂኦግራፊክ ኮኦርዲኔቶች በሚከለል ቦታ ላይ ይገባኛል የሚል ካለ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በሰባት /07/ ቀናት ውስጥ ተቃውሞውን በጽሑፍ ለመሥሪያ ቤታችን እንዲያቀርብ እናሳስባለን፡፡ ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 058 222 12 37/21 42 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል፡፡

የአብክመ ማዕድን ሃብት ልማት ቢሮ

 

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here