ማስታወቂያ

0
98

ደብሊው ኤ የዘይት ማምረቻና ማከፋፈያ ኃ/የተ/የግ/ማህበር በምሥራቅ ጎጃም ዞን ደጀን ወረዳ የትኖራ ቀበሌ ልዩ ቦታ ተብሎ በሚጠራው ቦታ የሸክላ አፈር  ማዕድን ማምረት ሥራ ፈቃድ እንዲሰጣቸው መሥሪያ ቤታችንን ጠይቀዋል፡፡

Adinda UTM Zone 37N

Geographic Coordinates of the license area

የጂኦግራፊክ ኮኦርዲኔቶችም፡-

No Easting Northing
1 403160 1133870
2 402927 1133709
3 402938 1134451
4 402938 1134485
5 403123 1134389
6 403182 1134143

 

ብሎክ ቁጥር በሰሜን በደቡብ በምዕራብ በምሥራቅ
1 የወል መሬት የወል መሬት የወል መሬት የወል መሬት

ስለዚህ የተጠየቀውን ፈቃድ ከመስጠታችን በፊት በተጠቀሰው አካባቢ በተለይም ከዚህ በላይ በተመለከቱት የጂኦግራፊክ ኮኦርዲኔቶች በሚከለል ቦታ ላይ ይገባኛል የሚል ካለ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በሰባት /07/ ቀናት ውስጥ ተቃውሞውን በጽሑፍ ለመሥሪያ ቤታችን እንዲያቀርብ እናሳስባለን፡፡ ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 058 222 12 37/21 42 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል፡፡

የአብክመ ማዕድን ሃብት ልማት ቢሮ

 

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here