ጀማ ማይኒንግ ኃ/የተ/የግ/ማህበር ሰሜን ሸዋ ዞን መርሃ ቤቴ ወረዳ ወርካም ቀበሌ፣ ልዩ ቦታ ረወሸት ተብሎ በሚጠራው አካባቢ የሲሊካ ሳንድ ማእድን መምረት ስራ ፈቃድ እንዲሰጠው መስሪያ ቤታችንን ጠይቋል ፡፡
Adindan UTM Zone37N
Geographic coordinates of the license area
የጂኦግራፊ ኮኦርዲኔቾች
Block-1 | Block-2 | ||||
No | Easting | Norhing | No | Easting | Northing |
1 | 486709 | 1108441 | 1 | 486028 | 1107900 |
2 | 486660 | 1108657 | 2 | 485951 | 1107872 |
3 | 486792 | 1108652 | 3 | 485948 | 1107738 |
4 | 486986 | 1108680 | 4 | 486060 | 1107760 |
5 | 487061 | 1108697 | 5 | 486095 | 1107800 |
6 | 487150 | 1108518 | |||
7 | 487211 | 1108388 | |||
8 | 487091 | 1108380 | |||
9 | 487102 | 1108466 |
ብሎክ ቁጥር | በሰሜን | በደቡብ | በምዕራብ | በምስራቅ |
1 |
ስለዚህ የተጠየቀውን ፈቃድ ከመስጠታችን በፊት በተጠቀሰው አካባቢ በተለይም ከዚህ በላይ በተመለከቱት የጂኦግራፊክ ኮኦርዲኔቶች በሚከለል ቦታ ላይ ያገባኛል የሚል ካለ ማስታወቂያው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ7 ቀናት ውስጥ ተቃውሞውን በጽሁፍ ለመስሪያ ቤታችን እንዲያቀርብ እናሳስባለን፡፡
058 222 1237 /2142
የአብክመ ማዕድን ሃብት ልማት ቢሮ