ማስታወቂያ

0
118

ደብሊው ኤ የዘይት ማምረቻና ማከፋፈያ ኃ/የተ/የግ/ማህበር በምሥራቅ ጎጃም ዞን ባሶ ሊበን ወረዳ ድንጓም ቀበሌ ልዩ ቦታ ጨሰለቅ ተብሎ በሚጠራው ቦታ የግከናይት ማዕድን ማምረት ሥራ ፈቃድ እንዲሰጣቸው መሥሪያ ቤታችንን ጠይቀዋል፡፡

Adinda UTM Zone 37N

Geographic Coordinates of the license area

የጂኦግራፊክ ኮኦርዲኔቶችም፡-

No Easting Northing
1 341827 1110750
2 341652 1110802
3 341355 1110870
4 341132 1110975
5 341011 1110726
6 341126 1110485

 

ብሎክ ቁጥር በሰሜን በደቡብ በምዕራብ በምሥራቅ
1 ባዶ ቦታ ባዶ ቦታ ጨሞጋ ወንዝ ባዶ ቦታ

ስለዚህ የተጠየቀውን ፈቃድ ከመስጠታችን በፊት በተጠቀሰው አካባቢ በተለይም ከዚህ በላይ በተመለከቱት የጂኦግራፊክ ኮኦርዲኔቶች በሚከለል ቦታ ላይ ይገባኛል የሚል ካለ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በሰባት /07/ ቀናት ውስጥ ተቃውሞውን በጽሑፍ ለመሥሪያ ቤታችን እንዲያቀርብ እናሳስባለን፡፡ ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 058 222 12 37/21 42 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል፡፡

የአብክመ ማዕድን ሃብት ልማት ቢሮ

 

 

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here