ዳት ኢንተርናሽናል ትሬዲኒግ ኃላ/የተ/የግ/ማህበር ዞን ምዕራብ ጎጃም ወረዳ ቡሬዙሪያ ቀበሌ ፈጣም ሶንቶም ልዩ ቦታ አሳን ተብሎ በሚተራው የግራናይት ማዕድን ማምረት ስራፈቃድ እንዲሰጠው መስሪያ ቤታችንን ጠይቋል ፡፡
Adindan UTM zone37N
Geographic coordinates of the license area
የጂኦግራፊ ኮኦርዲኔቶች
No | Easting | Northing |
1 | 287506 | 1145589 |
2 | 287428 | 1145731 |
3 | 286916 | 1145822 |
4 | 286669 | 1145613 |
5 | 286764 | 1145427 |
ብሎክ ቁጥረር | በሰሜን | በደቡብ | በምዕራብ | በምስራቅ |
1 | የአርሶ አደር የይዞታ ቦታ | የአርሶ አደር የይዞታ ቦታ | የግራናይት ቦታ | የአርሶ አደር የይዞታ ቦታ |
የተጠየቀውን ፈቃድ ከመስጠታችን በፊት በተጠቀሰው አካባቢ በተለይም ከዚህ በላይ በተመለከቱት የጂኦግራፊክ ኮኦርዲኔቶች በሚከለል ቦታ ላይ ያገባኛል የሚል ካለ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ 7 ቀናት ውስጥ ተቃውሞውን በጽሁፍ ለመስሪያ ቤታችን እንዲያቀርብ እናሳስባለን ፡፡
የአብክመ ማዕድን ሃብት ልማት ቢሮ