ማስታወቂያ

0
101

የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት መሬት ቢሮ ህዳር 30 /2017 ዓ.ም  የጨረታ ማስታወቂያ በበኩር ጋዜጣ  መውጣቱ  ይታወሳል፡፡ ነገር ግን 30ኛ ዓመት ቁጥር 1 ታህሳስ 07/2017 ዓ.ም ገጽ 26 የወጣው ጋዜጣ የጨረታ ማስታወቂያ በስህተት የተደገመ በመሆኑ ተጫራቾች ኅዳር 30/2017 ዓ.ም በወጣው የጨረታ ማስታወቂያ እንድትወዳደሩ  እገልፃለን፡፡

የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት መሬት ቢሮ

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here