ማስታወቂያ

0
129

የአማራ ህንፃ ሥራዎች ኮንስትራሽን ድርጅት በደቡብ ጎንደር ዞን  ሊቦ ከምከም ወረዳ  አገላ ማንቶገራ ቀበሌ ልዩ ቦታ ሙቃራ ጎጥ ተብሎ በሚጠራው ቦታ የጥቁር ድንጋይ ማዕድን ማምረት ሥራ ፈቃድ እንዲሰጠው መሥሪያ ቤታችንን ጠይቋል፡፡

Adindan UTM Zone37N

Geographic Coordinates of the license area

የጅኦግራፊ ኮኦርዲኔቶችም

No Easting Northing No Easting Northing
1 369479.341 1344401.90 23 369399.32 1341325.622
2 369475.9873 1341416.46 24 369420.205 1341294.354
3 369464.9249 1341410.697 25 369450.12 1341340.812
4 369456.4273 1341421.774 26 369489.24 1341393.784
5 369323.4918 1341573.077 27 369438.08 1341409.022
6 369332.7333 1341602.835 28 369444.02 1341445.88
7 369336.5192 1341626.211 29 369392.34 1341611.498
8 369345.9426 1341634.543 30 369377.139 1341622.707
9 369356.2917 1341633.684 31 369340.437 1341632.857
10 369398.3993 1341604.09 32 369333.196 1341616.259
11 364432.1465 1341528.593 33 369330.33 1341596.156
12 369442.1763 1341433.594 34 369323.75 1341576.433
13 369456.4273 1341422.715 35 369288.671 1341492.48
14 369456.2951 13441422.53 36 369256.241 1341416.807
15 369454.5427 1341418.434 37 369295.270 1341387.991
16 369449.6822 1341409.143 38 369342.529 1341353.1
17 369442.375 1341399.72 39 369385.030 1341321.721
18 369439.0365 1341393.713 40 369400.265 1341341.251
19 369428.3391 1341373.896 41 369304.360 1341352.744
20 369413.9061 1341349.347 42 369416.632 1341373.105
21 369409.3601 1341339.74      
22 369390.9697 1341315.924      

 

 

ብሎክ ቁጥር በሰሜን በደቡብ በምዕራብ በምሥራቅ
  የሙቃረ ግጦሽ የሙቃረ ግጦሽ ዓባይ የጠጠር ማምረቻ የሊቦ መሄጃ መንገድ

 

 

ስለዚህ የተጠየቀውን ፈቃድ ከመስጠታችን በፊት በተጠቀሰው አካባቢ በተለይም ከዚህ በላይ በተመለከቱት የጅኦግራፊክ ኮኦርዲኔቶች በሚከለል ቦታ ላይ ያገባኛል የሚል ካለ ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ7/ሰባት/ ቀናት ውስጥ ተቃውሞውን በጽሑፍ ለመሥሪያ ቤታችን እንዲያቀርብ እናሳስባለን፡፡  ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 058 222 12 37/ 21 42 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ፡፡

የአብክመ ማዕድን ሃብት ልማት ቢሮ

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here