በለሚግራ ማይኒግ ኃ/የተ/የግ/ማህበር በምዕራብ ጎጃም ዞን በቡሬ ዙሪያ ወረዳ በቆጣቦ ቀበሌ ልዩ ቦታ አጋጅኖ ተብሎ በሚጠራው ቦታ የግራናይት ማዕድን ማምረት ሥራ ፈቃድ እንዲሰጣቸው መሥሪያ ቤታችንን ጠይቀዋል፡፡
የጂኦግራፊክ ኮኦርዲኔቶችም፡-
Adinda UTM Zone 37N
Geographic Coordinates of the license area
Block one Block 2
Corner | Easting | Northing |
1 | 286854 | 1145247 |
2 | 287535 | 1145452 |
3 | 287516 | 1145587 |
4 | 286757 | 1145413 |
Corner | Easting | Northing |
1 | 282364 | 1144224 |
2 | 282444 | 1144149 |
3 | 282491 | 1144092 |
4 | 282621 | 1144102 |
5 | 282595 | 1144151 |
6 | 282535 | 1144169 |
7 | 282551 | 1144232 |
8 | 282415 | 1144264 |
9 | 282409 | 1144311 |
10 | 282595 | 1144295 |
11 | 282613 | 1144355 |
12 | 282392 | 1144532 |
ብሎክ ቁጥር | በሰሜን | በደቡብ | በምዕራብ | በምሥራቅ |
1 | ሸጥ | አዳማ ማውንት | ሸጥ | አርሶ አደር |
2 | አርሶ አደር | መንገድ | መንገድ | አርሶ አደር |
ስለዚህ የተጠየቀውን ፈቃድ ከመስጠታችን በፊት በተጠቀሰው አካባቢ በተለይም ከዚህ በላይ በተመለከቱት የጂኦግራፊክ ኮኦርዲኔቶች በሚከለል ቦታ ላይ ይገባኛል የሚል ካለ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በሰባት /07/ ቀናት ውስጥ ተቃውሞውን በጽሑፍ ለመሥሪያ ቤታችን እንዲያቀርብ እናሳስባለን፡፡ ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 058 222 12 37/21 42 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል፡፡
የአብክመ ማዕድን ሃብት ልማት ቢሮ