ማስታወቂያ

0
104

በአርም ኤንድ ሃመር ማይኒግ ኃ/የተ/የግ/ማህበር በምዕራብ ጎጃም ዞን በቡሬ ዙሪያ ወረዳ በቆጣቦ ቀበሌ ልዩ ቦታ ደረደራ ተብሎ በሚጠራው ቦታ የግራናይት ማዕድን ማምረት ሥራ ፈቃድ እንዲሰጣቸው መሥሪያ ቤታችንን ጠይቀዋል፡፡

Adinda UTM Zone 37N

Geographic Coordinates of the license area

የጂኦግራፊክ ኮኦርዲኔቶችም፡-

Corner Easting Northing
1 282796 1139299
2 282507 1139356
3 281885 1139079
4 282251 1138664
5 282341 1138746
6 282172 1138927
7 282514 1139208
8 282671 1139133

 

በሰሜን በደቡብ በምዕራብ በምሥራቅ
አሳየ ሞሴ ግራናይት ቦታ ግራናይት ቦታ መንገድ

ስለዚህ የተጠየቀውን ፈቃድ ከመስጠታችን በፊት በተጠቀሰው አካባቢ በተለይም ከዚህ በላይ በተመለከቱት የጂኦግራፊክ ኮኦርዲኔቶች በሚከለል ቦታ ላይ ይገባኛል የሚል ካለ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በሰባት /07/ ቀናት ውስጥ ተቃውሞውን በጽሑፍ ለመሥሪያ ቤታችን እንዲያቀርብ እናሳስባለን፡፡ ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 058 222 12 37/21 42 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል፡፡

የአብክመ ማዕድን ሃብት ልማት ቢሮ

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here