አድል ንግድና ኢንቨስትመንት ኃ/የተ/የግ/ማህበር በምዕራብ ጎጃም ዞን በቡሬ ዙሪያ ወረዳ በቦቆጣቦ ቀበሌ ልዩ ቦታ ደራደራ ተብሎ በሚጠራው ቦታ የግራናይት ማዕድን ማምረት ሥራ ፈቃድ እንዲሰጣቸው መሥሪያ ቤታችንን ጠይቀዋል፡፡
የጂኦግራፊክ ኮኦርዲኔቶችም፡-
Adinda UTM Zone 37N
Geographic Coordinates of the license area
| No | Easting | Northing | 
| 1 | 282538 | 1139377 | 
| 2 | 282413 | 1139627 | 
| 3 | 281737 | 1139315 | 
| 4 | 281886 | 1139093 | 
ብሎክ አንድ
| በሰሜን | በደቡብ | በምዕራብ | በምሥራቅ | 
| አሳየ ሞሴ | የግራናይት ቦታ | የግራናይት ቦታ | መንገድ | 
ስለዚህ የተጠየቀውን ፈቃድ ከመስጠታችን በፊት በተጠቀሰው አካባቢ በተለይም ከዚህ በላይ በተመለከቱት የጂኦግራፊክ ኮኦርዲኔቶች በሚከለል ቦታ ላይ ይገባኛል የሚል ካለ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በሰባት /07/ ቀናት ውስጥ ተቃውሞውን በጽሑፍ ለመሥሪያ ቤታችን እንዲያቀርብ እናሳስባለን፡፡ ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 058 222 12 37/21 42 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል፡፡
የአብክመ ማዕድን ሃብት ልማት ቢሮ


