ኤርታሌ ማኑፋክቸሪንግ ኃ/የተ/የግ/ማህበር በምዕራብ ጎጃም ዞን በቡሬ ዙሪያ ወረዳ በቦቆጣቦ ቀበሌ ልዩ ቦታ ቦጊር ተብሎ በሚጠራው ቦታ የግራናይት ማዕድን ማምረት ሥራ ፈቃድ እንዲሰጣቸው መሥሪያ ቤታችንን ጠይቀዋል፡፡
የጂኦግራፊክ ኮኦርዲኔቶችም፡-
Adinda UTM Zone 37N
Geographic Coordinates of the license area
| No | Easting | Northing | 
| 1 | 286005 | 1145077 | 
| 2 | 285968 | 1144522 | 
| 3 | 286214 | 1144418 | 
| 4 | 286436 | 1144936 | 
ብሎክ አንድ
| በሰሜን | በደቡብ | በምዕራብ | በምሥራቅ | 
| ቦል | የአርሶ አደር ይዞታ | የአርሶ አደር ይዞታ | የማዕድን ቦታ | 
ስለዚህ የተጠየቀውን ፈቃድ ከመስጠታችን በፊት በተጠቀሰው አካባቢ በተለይም ከዚህ በላይ በተመለከቱት የጂኦግራፊክ ኮኦርዲኔቶች በሚከለል ቦታ ላይ ይገባኛል የሚል ካለ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በሰባት /07/ ቀናት ውስጥ ተቃውሞውን በጽሑፍ ለመሥሪያ ቤታችን እንዲያቀርብ እናሳስባለን፡፡ ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 058 222 12 37/21 42 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል፡፡
የአብክመ ማዕድን ሃብት ልማት ቢሮ


