ምክር ቤቱ በጀት አጸደቀ

0
104

6ኛው የኢፌዴሪ የሐ3ዝብ ተወካዮች ምክር ቤት፣ 4ኛ ዓመት የሥራ ዘመን፣ 42ኛ መደበኛ ስብሰባ ሰኔ 26 ቀን 2017 ዓ.ም ተካሂዷል፤ ምክር ቤቱ በስብሰባው የቀረበለትን የ2018ን በጀት ዓመት ረቂቅ በጀት ተወያይቶ አጽድቋል፤ በዚህም መሠረት አንድ ነጥብ 93 ትሪሊዮን ብር ሆኖ የቀረበውን የፌዴራል መንግሥት የ2018 በጀት ዓመት ረቂቅ በጀት በሙሉ ድምጽ አጽድቋል።

ከበጀቱ አንድ ነጥብ ሁለት ትሪሊዮን ብር ለመደበኛ ወጪ፣ 415 ቢሊዮን ብር ለካፒታል ወጪ፣ 315 ቢሊዮን ብር ለክልል መንግሥታት ድጋፍ እና 14 ቢሊዮን ብር ለክልሎች የዘላቂ ልማት ግቦች ማስፈፀሚያ ድጋፍ የሚውል እንደሆነ ነው የተጠቆመው፡፡

(ጌትሽ ኃይሌ)

በኲር የሰኔ 30 ቀን 2017 ዓ.ም ዕትም

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here