ቃኘው

0
222

ሚያዚያ 2 ቀን 1943 ዓ.ም 2 ሺህ 860 ወታደር ያሰለፈው የኢትዮጵያ የክቡር ዘበኛ ሠራዊት፣ ቃኘው ሻለቃ ጦር ወደ ኮርያ ዘመተ። ከዘማቾቹ  መካከል አንዱ የነበረው ‘የክራሩ ጌታ’ የሀምሳ ዐለቃ ካሣ ተሰማ “እልም አለ ባቡሩ” በሚለው ዘፈኑ ይሄንን ዕለት አወድሶታል።

ቃኘው በኮሪያ ልሳነ ምድር ታላቅ ጀብድ ያሳየ አለም የተደነቀበት የጀግኖች ጀግና ነው።

ምንጭ፦ ውክፔዲያ/ዓመት በአላት እና ታሪካዊ ማስታወሻዎች/

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here