“በሙስና ወንጀል የተያዙ 146 ተከሳሾች በሕግ ተጠያቂ ሆነዋል” – የብሔራዊ ፀረ ሙስና ኮሚቴ

0
172

የሙስና ወንጀልን ለመከላከል በሚደረገው
ጥረት የሕዝቡ ትብብርና እገዛ ተጠናክሮ
እንዲቀጥል የብሔራዊ ጸረ ሙስና ኮሚቴ ጥሪ
አቅርቧል።
ለተከታታይ ቀናት በተለያዩ መርሐ ግብሮች
“ሙስና የጋራ ጠላታችን ነው፣ በኅብረት
እንታገል’’ በሚል መሪ ሃሳብ የተከበረው
20ኛው የፀረ-ሙስና ቀን የማጠቃለያ መርሐ
ግብር በአዲስ አበባ ተካሂዷል።

በመድረኩ ላይ በመገኘት መልዕክት
ያስተላለፉት የብሔራዊ መረጃ እና ደኅንነት
አገልግሎት ዳይሬክተር ጀነራል እና የብሔራዊ
ጸረ ሙስና ኮሚቴ ሰብሳቢ አቶ ተመሥገን
ጥሩነህ፤ “ሙስና የሕዝብ ብሎም የሀገር ጠላት
በመሆኑ የጋራ ትግል ማድረግን ይጠይቃል”
ብለዋል።
በዚህም የሙስና ወንጀልን ለመከላከልና
ለመቆጣጠር ብሔራዊ ጸረ ሙስና ኮሚቴ

ተቋቁሞ ውጤታማ ሥራዎችን ማከናወኑን
ገልጸዋል።
የሙስና ወንጀልን መከላከል በተወሰነ አካል
ብቻ የሚሳካ ባለመኾኑ የሕዝቡ እገዛና ጥረት
ወሳኝ መኾኑን ተናግረዋል።
የሕዝብን ጥቆማ መነሻ በማድረግ በሙስና
ወንጀል የተያዙ 146 ተከሳሾች በሕግ ተጠያቂ
ሆነው የጥፋተኝነት ውሳኔ እንደተላለፈባቸው
ጠቁመዋል። በተጨማሪም በርካታ

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here