በጀርመን በ14ኛው ክፍለ ዘመን በጆሀንስ ጉተንበርግ የማተሚያ ማሽን መሰራቱ እና እየተሻሻለ መዘመኑ የጋዜጣ ህትመትን ከሺዎቹ አልፎ በሚሊዬን ለመታተም እና ለመሰራጨት አደርሷል፡፡
በህትመት ብዛት ቀዳሚዎቹን ጋዜጣዎች እንመልከት፡-
5ኛ. የጋዜጣው መጠሪያ ዎልስትሬት ጆርናል
መገኛ አገር – አሜሪካ
ንግድ እና ገንዘብ ነክ ዜናዎችን ግንባር ቀደም ይዘት አድርጐ ለህትመት የሚበቃ ጋዜጣ ነው፡፡ ጋዜጣው ከህትመት ባሻገር በዲጂታል ሚዲያም ለንባብ ይበቃል፡፡
(ታምራት ሲሳይ)
በኲር የነሐሴ 19 ቀን 2017 ዓ.ም ዕትም