አግራሞት በስርጭት ብዛት ቀዳሚዎቹ ጋዜጣዎች By alemtsehay - August 25, 2025 0 21 FacebookTwitterPinterestWhatsApp 4ኛ. የጋዜጣው መጠሪያ -ኒኪ መገኛ ሀገር -ጃፓን ለንግድ እና በገንዘብ ነክ ይዘቶች ሰፊ የዜና ሽፍን በመስጠት ይታወቃል፡፡ በዓለም አቀፍ ደረጃ የታወቀ ሲሆን በየቀኑ ሁለት ነጥብ ሰባት ሚሊዬን ቅጂን ለስርጭት ያበቃል፡፡ (ታምራት ሲሳይ) በኲር የነሐሴ 19 ቀን 2017 ዓ.ም ዕትም