አግራሞት በስርጭት ብዛት ቀዳሚዎቹ ጋዜጣዎች By alemtsehay - August 25, 2025 0 12 FacebookTwitterPinterestWhatsApp 3ኛ. የጋዜጣው መጠሪያ- ኢንዲያን ታይምስ መገኛ ሀገር – ህንድ በእንግሊዝኛ ቋንቋ ለህትመት የሚበቃ ጋዜጣ ነው፡፡ በመሆኑም ከህንድ ውጪ በርካታ አንባቢ አለው፤ በየቀኑም ሁለት ነጥብ ዘጠኝ ሚሊዬን ቅጂ ይሰራጫል፡፡ (ታምራት ሲሳይ) በኲር የነሐሴ 19 ቀን 2017 ዓ.ም ዕትም