በድጋሚ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

0
82

የኢትዮጵያ ኤሌትሪክ ኃይል ሰ/ምዕ/ሪጅን/ትራ/ሰብ/ኦፕ ጥገና ቢሮ ለድርጅቱ መኪናዎች አገልግሎት የሚውሉ የተሽከርካሪ ጎማዎችን በግልጽ ጨረታ  አወዳድሮ  መግዛት ይፈልጋል  በዚህም መሰረት፡፡

  1. በዘርፉ የታደሰ የንግድ ፍቃድ ያላቸው፡፡
  2. የዘመኑን ግብር አጠናቀው የከፈሉበትን  ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፡፡
  3. የጨረታ ማስከበሪያ የሚመለስ ዋስትና ብር 20,000.00 /ሃያ ሺህ/ ብር በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ ወይም ባንክ ጋራንት/ ከ90 ቀን በታች የሆነ ባንክ ጋራንት ተቀባይነት የለውም/ ብቻ ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡
  4. ተጫራቾች የማይመለስ ብር00 /ሶስት መቶ/ ብር በመክፈል ዝርዝር ጉዳዩን የያዘ ሰነድ በኢ.ኤ.ኃይል ሰ/ምዕ/ሪጅን ትራ/ሰብ/ኦፕሬሽን ከፖሊ ወደ ጋንቢ በሚወስደው መንገድ ከፍትህ ቢሮ አለፍ  ብሎ በሚገኘው ህንፃ 1ኛ ፎቅ ፋይናንስ ቢሮ በመቅረብ መግዛት ይኖርባቸዋል፡፡
  5. ተጫራቾች የሚጫረቱበትን ዋጋ በገዙት ሰነድ ላይ ባለው የዋጋ ማቅረቢያ ቦታ ላይ በግልጽ በመሙላትና የድርጅቱን ማህተም በመምታት ኦርጅናሉንና ኮፒውን በተለያየ ፖስታ በማድረግ ሁለቱንም ፖስታዎች በአንድነት በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ በማሸግ ማስታወቂያው በጋዜጣ ከወጣበት ከ26/05/2017 ዓ.ም እስከ 14/06/2017ዓ.ም ድረስ ባሉት 15 ተከታታይ የስራ ቀናት ዘወትር በስራ ሰዓት  ለዚሁ ጨረታ ለማገልገል በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ  በመቅረብ ማስገባት ይችላሉ፡፡
  6. ጨረታው በ15ኛው የስራ ቀን ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት/ባይገኙም ከቀኑ 8፡30 የኢትዬጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል የመሰብሰቢያ አዳራሽ ላይ ይከፈታል፡፡ ስርዝ ድልዝ ያለበት የጨረታ ሰነድ ከውድድር ውጭ ይሆናል፡፡
  7. ተጨማሪ መረጃ ከፈለጉ በስልክ ቁጥር 0582266509/0582220829 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ፡፡
  8. አሸናፊው ተጫራች ከመስሪያ ቤቱ ጋር ማሸነፉ በተገለፀለት በ5 ቀን ውስጥ ውል መያዝ ይጠበቅበታል፡፡
  9. ቢሮው የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊል ወይም ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

የኢትዮጵያ ኤሌትሪክ ኃይል /ምዕ/ሪጅን/ትራ/ሰብ/ኦፕ

 

 

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here