በድጋሚ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

0
81

የእብናት ወረዳ ገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ጽ/ቤት ለእብናት ወረዳ ትምህርት ጽ/ቤት አገልግሎት የሚውሉ በህብረት 1ኛ ደረጃ G+1 ባለ 10 የመማሪያ ክፍል ለማስገንባት ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶችን የምታሟሉ  መወዳደር ትችላላችሁ፡፡

  1. የዘመኑ የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያላቸው ፡፡
  2. የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (ቲን) ያላቸው ፡፡
  3. የቫት ተመዝጋቢ የሆኑ፡፡
  4. የታደሰ የብቃት ማረጋገጫ ያላቸው፡፡
  5. ተጫራቾች ደረጃ 5 እና ከዚያ በላይ መሆን አለባቸው
  6. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ጠቅላላ ዋጋ ድምር 2 በመቶ በባንክ በተረጋገጠ የክፍያ ትእዛዝ /ሲፒኦ/ በእብናት ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ስም በማሰራት ወይም በባንክ የተረጋገጠ የባንክ ጋራንት /በጥሬ ገንዘብ/ እብናት ወረዳ ገ/ኢ/ል /ጽ/ ቤት ዋና ገ/ያዥ ገቢ በማድረግ የገቢ ደረሰኝ ከኦርጅናል የጨረታ ሰነዱ ጋር ታሽጎ መቅረብ አለበት፡፡
  7. ማንኛውም ተጫራች የጨረታ ሀሳቡን በሰነድ በጥንቃቄ በታሸገ ፖስታ ውስጥ አድርጎ ኦርጅናል ሰነድ እብናት ወረዳ ገ/ጽ/ቤት ግዥና ን/አስ/ቡድን መሪ ቢሮ ቁጥር 06 ባዘጋጀዉ ሳጥን ማስገባት ይችላሉ፡፡ ጨረታዉ ማስታወቂያውበጋዜጣ ከወጣበት የመጀመሪያ ቀን አንስቶ ለተከታታይ ለ21 ቀናት ቆይቶ በ22ኛው ቀን ይከፈታል፡፡
  8. ተጫራቾች (ህጋዊ ወኪሎቻቸው) ቢገኙም ባይገኙም በግዥና/ን/አስ/ቡድን መሪ ቢሮ ቁጥር 06 ጨረታው በወጣ በ22ኛው ቀን ከሰአት 8፡30 ታሽጎ 9:00 ላይ ይከፈታል፡፡ ቀኑ ቅዳሜና እሁድ
    /የህዝብ በአል ከሆነ/ በቀጣይ የስራ ቀን በተመሳሳይ ስዓት ይከፈታል፡፡
  9. አሸናፊው ለስራ በተፈለገበት ስዓት ለ3 ቀናት ተጠብቆ ካልቀረበ በመመሪያ መሰረት መ/ቤቱ እርምጃ የመውሰድ መብቱ የተጠበቀ ነው ፡፡
  10. ተጫራቾች የዋጋ ዝርዝር በሚሞሉበት ስዓት ስርዝ ድልዝ ወይም በፍሉድ የጠፋ ከሆነ ከጨረታ
    ውጭ ያደርጋል፡፡
  11. የጨረታ ሰነዱን ቢሮ ቁጥር 08 የማይመለስ 500 ብር በመክፈል ሰነዱን መግዛት ይችላሉ፡፡
  12. ደረቅ ቼክ ማስያዝ አይቻልም፡፡
  13. አሸናፊው እንደተለየ ከ5 የስራ ቀናት በኋላ ባሉት 5 ተከታታይ ቀናት ውስጥ እብናት ወረዳ ገንዘብ/ጽ/ቤት ድረስ በመቅረብ የውል ማስከበሪያ በማስያዝ ውል መውሰድ አለበት፡፡
  14. መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብት አለው፡፡
  15. ጨረታዉ ፀንቶ የሚቆይበት ጊዜ ለ30 ቀናት ይሆናል፡፡
  16. በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልጉ ስለጨረታው ዝርዝር መረጃ ከፈለጉ ቢሮ ቁጥር 06 በመምጣት ወይም በስልክ ቁጥር 0584400606 /218 መጠየቅ ይችላሉ፡፡

የእብናት ወረዳ ገንንዘብና ኢኮኖሚ ትበብር

 

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here