በድጋሜ የወጣ የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

0
105

ጣና ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ/ማ ስማቸው ከዚህ በታች የተጠቀሱት ተበዳሪዎች ያለባቸውን ብድር በወቅቱ ባለመክፈላቸው ምክንያት ተቋሙ አነስተኛ የፋይናንስ ስራ አዋጅ ቁጥር 626/2001 እና አዋጅ ቁጥር 97/1990 በተሠጠው ስልጣን መሠረት ብድሩን በዋስትና ወይም በመያዣነት የተያዘውን የመኖሪያ ቤት በሐራጅ ጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡

የቅርንጫፍ ስም ተበዳሪው ስም የንብረቱ አስያዥ ስም የንብረቱ አይነት የቤቱ ስፋት የሐራጅ መነሻ ዋጋ ሐራጁ የሚካሄድበት ቦታ
ዱርቤቴ ቅርጫፍ አቶ ሀብታሙ አስማረ እና አቶ ዘለቀ ደስታ አሻግሬ ሀብታሙ አስማረ እና የድርጅት ቤትና ቦታ

 

500 ካ/ሜ 1,647,142.89 ጣና ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም ቅርንጫፍ ህዳር 17 2018 ከረፋዱ 5፡00
ዱርቤቴ ቅርጫፍ አቶ እያዩ አድጎ መኮነን እና አቶ ብጽእአምላክ አሰፋ አያሌው እያዩ አድጎ መኮነን የመኖሪያ ቤትና ቦታ 200 ካ.ሜ | 739,1124 ጣና ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም ቅርንጫፍ ህዳር 17 2018 ከረፋዱ 5፡00

 

ማሳሰቢያ፡-

  1. ማንኛውም ተጫራች ወይም ህጋዊ ወኪል የሐራጁን 5 በመቶ በባንክ ክፍያ ማዘዣ (ሲፒኦ) በማስያዝ መጫረት ይችላሉ፡፡
  2. አሸናፊው ጨረታውን ካሸነፈበት ቀን ጀምሮ ገንዘቡን በ15 ቀናት ውስጥ አጠቃሎ መክፈል ያለበት ሲሆን፤ ይህን ካላደረገ ለሐራጅ መነሻ ያስያዘው ገንዘብ ተመላሽ ሳይሆን ውሉ ይቋረጣል፡፡
  3. ሐራጁ የሚካሄድበት በአማራ ክልል ሰሜን ጎጃም ዞን ዱርቤቴ ከተማ 01 ቀበሌ ዱርቤቴ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት፡፡
  4. በጨረታው ላይ ተጫራቾችና ባለንብረቶች ወይም ህጋዊ ወኪሎቾቻቸው መገኘት አለባቸው፡፡
  5. ተቋሙ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
  6. በመንግስት የሚፈለጉ ግብሮችን ፤ የስም ማዛወሪያዎችን እና ሌሎች ወጭዎችን የጨረታው አሸናፊ ይሸፍናል፡፡
  7. ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር +251 582 230 783 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ፡፡

ጣና ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ/ማ

 

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here