ሚያዚያ 8 ቀን 1958 ዓ.ም ቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ ጃማይካን ለመጎብኘት ኪንግስተን ሲገቡ ከመቶ ሺ የማያንሱ ሰዎች የደመቀ አቀባበል አደረጉላቸው። ይሄን ዕለት የ’ራስ ተፈሪያን’ ተከታዮች በየዓመቱ የጉብኝት ማስታወሻ አድርገው ያከብሩታል።
በተለይ ደግሞ ንጉሡ የጃማይካን ምድር እንደረገጡ ለረጅም አመታት ጠፍቶ የነበረው ዝናብ ስለዘነበ ልዩ ከበሬታን አሰጥቷቸዋል።