አስቸኳይ የጥሪ ማስታወቅያ

0
44

ወዝፍ ክፍያ ላልከፈላችሁ ለጁፒተር የገበያ ማእከል አ/ማ አባላት በሙሉ ከአሁን ቀደም የአባልነት እጣ ገዝታችሁ ወርሀዊ ቁጠባና ልዩ መዋጮ ላልከፈላችሁ በተለያዩ ማስታወቅያ አዉጥተን ጥሪ ማድረጋችን ይታወቃል፡፡ በመሆኑም ከዚህ በታች በስም የተዘረዘራችሁ ከአክሲዎን ማህበሩ የተሰናበታችሁ መሆኑን አዉቃችሁ የቆጠባቸሁትን ገንዘባችሁን እድትወሰሠዱ ስንል እናሳዉቃለን፡፡

  1. አዳም ዘዉዱ
  2. አለም ሰገድ ጎበዜ
  3. ግዛቸዉ እርቅ ይሁን
  4. አስናቀ አበጀ
  5. ይበልጣል ስይም
  6. በእዉቀት አላቸዉ
  7. ሰለሞን ካሳሁን
  8. ጎሹ ተገኘ
  9. ሃጎስ አበራ ስትሆኑ ቀርባችሁ ማመልከቻ እያቀረባችሁ ወጭ የማታደርጉ ከሆነ ወራሃዊ ቁጠባ ቅጣት የሚቆጥርባችሁ መሆኑን እድትገነዘቡ ኮሚቴዉ ያስታዉቃል፡፡

ጁፒተር የገበያ ማእከል አ/ማ

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here