አፄው እና ንጉሡ ታረቁ

0
168

አፄ ዮሐንስ እና የሸዋው ንጉሥ ምኒልክ ወሎ፣ ቦሩ ሜዳ ተገናኝተው መጋቢት 18 ቀን 1870 ዓ.ም እርቅ ፈጸሙ።

የእርቅ ስምምነታቸው ደግሞ ንጉሥ ምኒልክ የንጉሠ ነገሥቱን የበላይነት መቀበላቸውን እና አፄ ዮሐንስ ደግሞ የምኒልክን በሸዋ ላይ ንጉሥነት በመቀበል በመሃላ የታረቁበት ነው።

አፄውም ለሸዋዉ ንጉሥ ምኒሊክ ዘውድ ጫኑላቸው።

ምንጭ፦ ውክፔዲያ/የታሪክ ማስታወሻ/

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here