የእስራኤል እና የሃማስ ጦርነት
ከሰባት ቀኑ ጊዜያዊ የተኩስ አቁም
ስምምነት በኋላ እንደገና ተጀምሯል::
እንደ ቢቢሲ ዘገባ ጋዛ ላይ
ወታደራዊ እርምጃ እየወሰደ ያለው
የእስራኤል ጦር ሰሜን ጋዛ ላይ
የነበረውን ጥቃት ወደ ደቡብ ጋዛ
በማዞር ኻን ዩኒስ የተሰኘችውን
ከተማ ዒላማ ማድረግ ጀምሯል።
አንቶኒዮ ጉተሬዝ በጋዛ ያለው
ሰብዓዊ ስርዓት ሊወድቅ እንደሚችል
አስጠንቅቀዋል::
ሃማስ በመስከረም ወር መጨረሻ