ዓድዋ በውጪዉ ዓለም ዕይታ

0
81

የዓድዋ ድል የጣሊያን ቅኝ ገዢዎችን ድል በማድረግና የነጮችን የበላይነት አፈ ታሪክ በማስወገድ የታሪክን አካሄድ ቀይሯል። ድሉ ኢትዮጵያዊያን በተጋድሏቸው ያገኙት ሲሆን ድልነቱ ግን የዓለም እና የዓለምን ታሪክም የቀየረ ነው፤ በቅኝ ገዢዎች ላይ የሚደርሰውን ጭካኔ የተሞላበት ጭቆና ሲዋጉ ለነበሩ ሕዝቦች አርማቸው አድርገውታል፡፡

ጃማይካዊው ፖለቲከኛ ማርከስ ጋርቬይ እንደጻፈው ዓድዋ ጥቁሮችን ከአፍሪካ ጥንታዊ ክብር እና የወደፊት ተስፋ ጋር አገናኝቷል::

ብራዚል ውስጥ የሚታተመው እና “ኦ ምኒልክ” የተሰኘው ጋዜጣ እ.አ.አ ከ1915 ጀምሮ በጥቁር ማንነት እና መሰል ታሪኮች ላይ ያተኮሩ ጽሑፎችን ያሳትም ነበር። አሜሪካውያንም የየካቲት ወርን የጥቁር ሕዝብ የታሪክ ወር በሚል ሰይመው መዘከር ከጀመሩ 50 ዓመት በላይ እንደሆናቸው መረጃዎች ያሳያሉ።

የዓድዋ ድልን በተመለከተ ዓለም አቀፍ ብዙኃን መገናኛዎች እና ተመራማሪዎች ብዙ ነገር ብለዋል፤ እነዚህን እና መሰል የዕድዋ ድልን ምሥጢሮች በተመለከተ ሙሉውን ጽሑፍ በውጪ ትንታኔ አምድ በገጽ 7 ይመልከቱ

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here