ዓድዋ – የድሎች ድል

0
91

በዓለም ያሉ ነብስ ያወቁ ሰዋዊ ፍጡራን ሁሉ ብዙ ብለውለታል፤ የዓለምን ታሪክ ስለመቀየሩም በአንድነት መስክረውለታል – የዓድዋ ድል፡፡ ምሥጢሩ ደግሞ ኢትዮጵያዊነት፣ አንድነት፣ የሀገር ፍቅር ልኬት ነው፡፡

የምኖርባት እያንዳንዷ ቅፅበት የዓድዋ ድል ያጎናጸፈን ነጻነት ነው፣ ለዚያውም ከሰው ደም እና አጥንት የተከፈለ መስዋዕትነት፡፡ 129ኛው የዓድዋ ድል በዓል በድምቀት ተከብሯል፤ የዓድዋ ድል ምሥጢሮች ምንድን ናቸው፣ ዓድዋ እና ኢትዮጵያዊነት፣ የዓድዋ ድል የዓለምን ታሪክ እንዴት ቀየረው? ሙሉውን ጽሑፍ በታሪክ አምድ በገጽ 15 ያንብቡ፡፡

በኩር በየካቲት 24 ቀን 2017 ዓ.ም ዕትም ዘመን አይሽሬውን፣ የአንድነት ምሥጢር የተገለጠበትን የዓድዋ ድል በተመለከተ በብዙ አምዶች ጥልቅ መጣጥፎችን ለንባብ አብቅታለች፤ የሚከተሉትን አንኳር ነጥቦች የዓይን ማረፊያ በማድረግ ሙሉ ጽሑፎችን በተለያዩ አምዶች ያገኟቸዋል፡፡

እንኳን ለድል በዓላችን አደረሰን!

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here