የሐራጅ ቁጥር ዳበ/ባዳዲ/0689/24
ዳሸን ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 1147/2011 በተሰጠዉ ስልጣን መሰረት የሚከተሉትን የተበዳሪ/አስያዥ/
ቤት/ቤቶች ባሉበት ሁኔታ በሀራጅ ይሸጣል፡፡
| ተ.ቁ | የተበዳሪዉ ስም | አበዳሪው ቅርንጫፍ | የአስያዥ ስም | ቤቱ ሚገኝበት አድራሻ | የንብረቱ አይነት | የጨረታ መነሻ ዋጋ | ጨረታዉ የሚካሄድበት | |||||
| ቀን | ስዓት | |||||||||||
| ከተማ | ክ/ከተማ | የካርታ ቁጥር | የቦታ ስፋት | |||||||||
| 1 | ኤስ ጂ ኤል ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግል ማህበር | ጊ/አደባባይ | አቶ ጌታቸው እያደር | ባ/ዳር | አፄ ቴዎድሮስ | 33327/08 | 200 ካ.ሜ
 G+2  | 
ለመኖሪያ | 8,628,910 | ጥር 15 ቀን 2017 ዓ.ም | 4፡00-6፡00 | |
ማሳሰቢያ
- ተጫራቾች የጨረታዉን መነሻ ዋጋ 25በመቶ የጨረታ ማስከበሪያ በዳሸን ባንክ ክፍያ ማዘዣ (ሲፒኦ) በጨረታዉ ዕለት ይዘዉ በመቅረብ መመዝገብ ይችላሉ፡፡
 - ጨረታዉ በሰንጠረዡ ላይ በተገለፀዉ ቀን እና ሰዓት ቤቱ በሚገኝበት አድራሻ ይካሄዳል፡፡
 - ለመንግስት የሚከፈል ግብር፣ታክስ ፣ዉዝፍ የሊዝ ክፍያ ፣ተጨማሪ እሴት ታክስን እና ሌላም ከስም ዝዉዉር ጋር የሚገናኙ ወጪዎችን ገዢዉ ይከፍላል፡፡
 - የጨረታዉ አሸናፊ ደብዳቤ ከተሰጠበት ቀን ጀምሮ ያሸነፈበትን ዋጋ በ15 ቀናት ዉስጥ አጠናቆ መክፈል ይኖርበታል፡፡ ባይከፈል ግን ጨረታዉ ተሰርዞ ያስያዘዉ ገንዘብ አይመለስለትም፡፡ በጨረታዉ ለተሸነፉ ተጫራቾች ያስያዙት ሲ.ፒ.ኦ. ወዲያዉኑ ይመለስላቸዋል፡፡
 - በጨረታዉ ላይ አስያዥና ተበዳሪዉ ወይም ህጋዉ ወኪሎቻቸዉ መገኘት ይችላሉ፣ ባይገኙም ጨረታዉ በሌሉበት ይካሄዳል፡፡
 - የተጫራቾች ምዝገባ ከሀራጅ መዝጊያ 10 ደቂቃ በፊት ይጠናቀቃል፡፡
 - ጨረታዉ ተጀምሮ በተቀመጠዉ ሰዓት ዉስጥ ካልተጠናቀቀ ሊራዘም ይችላል፡፡
 - ባንኩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታዉን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ፡፡
 - ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 058-320-76-50 ወይም 058-320-27 93 ደዉሎ መጠየቅ ይቻላል፡፡
 
ዳሸን ባንክ ባህርዳር ዲስትሪክት

