የሀራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

0
111

በአፈ/ከሳሽ ሙሉ ዘውዱ ወኪል ደሳለ ጠበቃ አዲስ ለገሰ እና በአፈ/ተከሳሽ እርጐ በካሪስ መካከል ስላለው የአፈጻጸም ክርክር ጉዳይ በጐብየ ከተማ ዋጮ ሜዳ አዋሳኝ በሰሜን ስመኝ ሽፈራው ፣በደቡብ ገዛሽ አለሙ፣በምስራቅ ዘውዱ በየነ እና በምዕራብ መንገድ ተዋስኖ የሚገኘው 250 ካ.ሜ ቦታ የተሰራ የቆርቆሮ ክዳን የመኖሪያ ቤት በመነሻ ዋጋ 962,233.27/ዘጠኝ መቶ ስልሳ ሁለት ሽ ሁለት መቶ ሰላሳ ሶስት ብር ከሀያ ሰባት ሳንቲም/ በሆነ መነሻ ዋጋ ስለሚሸጥ ፤ማስታወቂያው ከታህሳስ 7 እስከ ጥር 5/2017 በጋዜጣ አየር ላይ ከቆየ በኃላ ፤ጥር 8/2017 ዓ.ም ጨረታው ይካሄዳል፡፡ ስለሆነም መጫረት የምትፈልጉ ግለሰቦች መወዳደር የምትችሉ መሆኑን ፍ/ቤቱ አዝዟል፡፡

የራያ ቆቦ ወረዳ ፍ/ቤት

 

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here