የሀራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

0
90

በአፈ/ከሳሽ አንባቸው ጐላ እና በአፈ/ተከሳሽ ዳንኤል ስንታየሁ መካከል ስላለው አፈፃፀም ክስ ክርክር ጉዳይ በአፈ/ተከሳሽ ዳንኤል ስንታየሁ ስም ተመዝግቦ የሚገኘውን የሰሌዳ ቁጥር 2-B73049 የሻንሲ ቁጥር KSP130- 2032493 የሞተር ቁጥር 1KB-1267704 የሆነውን አውቶሞቢል መኪና በመነሻ ዋጋ 1,358,868.9 (አንድ ሚሊዮን ሶስት መቶ አምሳ ስምንት ሺህ አምስት መቶ ስልሳ ስምንት ብር ከዘጠና ሳንቲም) ጥር 17 ቀን 2017 ዓ/ም ከጠዋቱ 3፡00 እስከ 6፡00 ድረስ በግልጽ ጨረታ ስለሚሸጥ ማንኛውም ተጫራች ጨረታው በሚካሄድበት በባ/ዳር ከተማ 5ኛ ፖሊስ ጣቢያ በመገኘት ማንነታችሁን የሚገልጽ መታወቂያ በመያዝ በሰዓቱ እና በቦታው በመገኘት መጫረት የምትችሉ መሆኑን እየገለጽን በዕለቱ ጨረታውን ያሸነፈ ያሸነፈበትን 1/4 ኛውን በሞ/85 ጨረታው እንደተጠናቀቀ ወዲያውኑ የሚያስይዝ መሆኑን ፍ/ቤቱ አዝዟል፡፡

የባሕር ዳርና አካባቢዋ ከፍተኛ ፍ/ቤት

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here