የፍ/ባለመብት ሀይማኖት ሙሉነህ እና የፍ/ባለ እዳ ዳኛነህ ጎበዜ መካከል ስላለው አፈፃፀም ክስ ክርክር ጉዳይ የፍርድ ባለ እዳ ንብረት የሆነው በዳንግላ ከተማ 05 ቀበሌ ተመዝግቦ የሚገኘውን በአዋሳኝ በሰሜን የቦታ ቁጥር 152 ፣በምሥራቅ የቦታ ቁጥር 153 ፣ እና በደቡብ መንገድ እንዲሁም በምዕራብ የቦታ ቁጥር 149 ተዋስኖ የሚገኘውን 200 ካ.ሜ ቦታ ላይ ያረፈ ቤት በመነሻ ዋጋ ብር 1,127,167.63 (አንድ ሚሊዮን አንድ መቶ ሀያ ሰባት ሺህ አንድ መቶ ስልሳ ሰባት ብር ከስልሳ ሶስት ሳንቲም) ይሸጣል፡፡ በመሆኑም ሚያዚያ 08/2017 ዓ/ም ከጠዋቱ 3፡00-6፡00 ድረስ በግልጽ ጨረታ መግዛት የሚፈልግ ሁሉ በቦታው ተገኝቶ መጫረት የሚትችል መሆኑን ፍ/ቤቱ አዝዟል፡፡
የአዊ/ብሔ/ዞን/ከፍ/ ፍ/ቤት