የሀራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

0
78

በአፈ/ከሳሽ ጌች ግሮሰሪ ዕቁብ ማህበር እና በአፈ/ተከሳሽ በላይነሽ አለነ 3ቱ ራሳቸው መካከል ስላለው የገንዘብ ክስ ክርክር ጉዳይ በአፍ/ተከሳሽ በላይነሽ አለነ ባለቤት በአቶ መልካሙ አሸናፍ ስም በእንጅባራ ከተማ ቀበሌ 05 ተመዝግቦ የሚገኘውን በአዋሳኝ በሰሜን ዳኛው እምሬ ፣በምሥራቅ ጋሻው ደሳለኝ ፣ እና በደቡብ እንዲሁም በምዕራብ መንገድ ተዋስኖ የሚገኘውን መኖሪያ ቤት በመነሻ ዋጋ ብር  1,920,000 (አንድ ሚሊዮን ዘጠኝ መቶ ሃያ ሽህ ብር ) ይሸጣል፡፡ ውጤቱ ለማያዚያ 8 የሚገለጽ ሆኖ፤  ሚያዚያ 01/2017 እስከ 1/8/2017 ዓ∙ም ከጠዋቱ 2፡30-6፡00 ድረስ በግልጽ ጨረታ ስለሚሸጥ መግዛት የሚፈልግ ሁሉ በቦታው ተገኝቶ መጫረት የሚትችል መሆኑን  ፍ/ቤቱ አዝዟል፡፡

የባንጃ/ወ/ ፍ/ቤት

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here