የሃራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

0
57

ጣና ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ ስማቸው ከዚህ በታች የተጠቀሰው ተበዳሪ ያለባቸውን ብድር በወቅቱ ባለመክፈላቸው ምክንያት ተቋሙ በአነስተኛ የፋይናንስ ስራ አዋጅ ቁጥር 626/2001 እና አዋጅ ቁጥር 97/90 በተሠጠው ስልጣን መሠረት ብድሩን በዋስትና ወይም በመያዣነት የተያዘውን የመኖሪያ ቤት በሐራጅ ጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡

የቅርንጫፍ ስም የተበዳሪ ስም የንብረት አስያዥ ስም የንብረቱ አይነት የቤቱ ስፋት የሃራጅ መነሻ ዋጋ ሃራጅ የሚካሄድበት ቦታ
ዱርቤቴ ቅርንጫፍ አቶ ሃብታሙ አስማረ ደበበ                እና አቶ ዘለቀ ደስታ አሻግሬ አቶ ሃብታሙ አስማረ ደበበ የድርጅት ቤትና ቦታ 500 ካ.ሜ 1,647,142.89 ጣና ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም በዱር ቤቴ ቅርንጫፍ ሃምሌ 2/2017 ዓ/ም ከጠዋቱ 5፡00
ዱርቤቴ ቅርንጫፍ አቶ እያዩ አድጎ መኮነን እና አቶ ብጹእአምላክ አስፋ አያሌው አቶ እያዩ አድጎ መኮነን የመኖሪያ ቤትና ቦታ 200 ካ.ሜ 739,112.4 ጣና ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም በዱርቤቴ ቅርንጫፍ ሃምሌ 2/2017 ዓ/ም ከጠዋቱ 5፡00

 

ማሳሰሰቢያ፡-

  1. ማንኛውም ተጫራች ወይም ህጋዊ ወኪል የሐራጁን 5 በመቶ መነሻ ዋጋ መጫረት ይቻላል፡፡
  2. አሸናፊው ጨረታውን ካሸነፈበት ቀን ጀምሮ ገንዘቡን በ15 ቀናት ውስጥ አጠቃሎ መክፈል ያለበት ሲሆን ይህን ካላደረገ ለሐራጅ መነሻ ያስያዘው ገንዘብ ተመላሽ ሳይሆን ውሉ ይቋረጣል፡፡
  3. ሐራጁ የሚካሄድበት በአማራ ክልል ሰሜን ጎጃም ዞን ዱርቤቴ ከተማ 01 ቀበሌ ዱርቤቴ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ነው፡፡
  4. በጨረታው ላይ ተጫራቾችና ባለንብረቶች ወይም ህጋዊ ወኪሎችቻቸው መገኘት አለባቸው፡፡
  5. ተቋሙ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
  6. በመንግስት የሚፈለጉ ግብሮችን እና የስም ማዛወሪያዎችን እና ሌሎች ወጭዎችን የጨረታው አሸናፊ ይሸፍናል፡፡
  7. ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር +251-582-230-783 ደውለው መጠየቅ ይቻላል፡፡

ጣና ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ

 

 

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here