የሃራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

0
54

በከሳሽ መጣልኝ ጌትነት እና በተከሳሽ ጥላነሽ ባዜ  መካከል ስላለው የአፈጻጸም ክስ ክርክር ጉዳይ በወ/ሮ ጥላነሽ ባዜ ስም ተመዝግቦ የሚገኝ በሰሜን ቁጥር 901፣ በደቡብ መንገድ፣ በምስራቅ ቁጥር 904 እና በምእራብ ቁጥር 900 ተዋስኖ የሚገኘው እና 200 ካ.ሜ ላይ የተሰራ ቤት በመነሻ ዋጋ 0/ ዜሮ / ሆኖ ነሀሴ 24/2017 ዓ.ም ከጠዋቱ 3፡00 – 6፡00 ድረስ በግልጽ ጨረታ ስለሚሸጥ መጫረት የምትፈልጉ ማንነታችሁን የሚገልጽ መታወቂያ በመያዝ ቤቱ በሚገኝበት በዘጌ ከተማ ቀበሌ 01 በሰአቱና በቦታው በመገኘት ተመዝግባችሁ መጫረት የምትችሉ መሆኑን እየገለጽን የመጨረሻው አሸናፊ ያሸነፈበትን ¼ኛውን ወዲያውኑ በሞ/85 ማስያዝ የሚጠበቅበት መሆኑን ፍ/ቤቱ አዝዟል፡፡

የባሕር ዳርና አካ/ከፍ/ፍ/ቤት

 

 

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here