የሊዝ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ

0
179

የአዲስ ዘመን ከተማ አስተዳደር ከተማ መሠረተ ልማት ጽ/ቤት የከተማ ቦታን በሊዝ ስለመያዝ በሚደነግገው አዋጅ ቁጥር 721/2004 መሠረት በ2017 በጀት ዓመት 1ኛ ዙር ጨረታ የድርጅት 2 እና ለመኖሪያ 1፤ ጠቅላላ ሦስት ቦታዎችን ለተጫራቾች ማስተላለፍ ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም፡-

መጫረት የሚፈልግ ማንኛውም ሰው ወይም ድርጅት ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 የሥራ ቀናት ውስጥ የቦታውን ዝርዝር መረጃ እና የጨረታ ሰነድ የማይመለስ 250.00 /ሁለት መቶ ሃምሳ ብር/ በመክፈል ቢሮ ቁጥ 15 በመምጣት መግዛት ይችላሉ፡፡

የጨረታ ሰነድ ማስገቢያ ጊዜ ማስታወቂያው ከተገለፀበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 የሥራ ቀናት ከጠዋቱ 2፡30 እስከ 11፡00 ብቻ ለዚህ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ይሆናል፡፡

ጨረታው የሚዘጋው በ10ኛው ቀን በ11፡00 ይሆናል፡፡

ጨረታው የሚከፈተው ጨረታው ከተዘጋበት ቀን ቀጥሎ ባለው ቀን ይሆናል፡፡ በ3፡00 ሁሉም ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ሲሆን ጨረታው የሚከፈትበት ቦታ በተመለከተ በከተማ መሠረተ ልማት ጽ/ቤት ግቢ ከጠዋቱ በ3፡00 ይሆናል፡፡

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 09 27 60 08 17 ወይም 09 18 31 73 72 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል፡፡

መሥሪያ ቤቱ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

የአዲስ ዘመን ከተማ አስተዳደር ከተማ መሠረተ ልማት ጽ/ቤት

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here