የወረታ ከተማ አስተዳደር ከተማና መሰረተ ልማት ጽ/ቤት የከተማ ቦታ ስለመያዝ በሚደነግገው እዋጅ 72/2004 መሠረት በ2017 በጀት ዓመት ለሶስተኛ ዙር ከ1 አስክ 30 የተዘረዘሩትን የመሬት ሊዝ ጨረታ ማስተላለፍ ይፈልጋል፡፡
- ቀበሌ 02 በአዋሳኝ በምሥራቅ ቦታ ቁ 2 ፣በምዕራብ ክፍት ቦታ ፣በሰሜን የማህበር ቦታ እና በደቡብ መንገድ መካከል የሚገኝ ቦታ ስፋቱ 150 ካ/ሜትር
- ቀበሌ 02 በአዋሳኝ በምሥራቅ ቦታ ቁ 3 ፣በምዕራብ ቦታ ቁ 1 ፣በሰሜን የማህበር ቦታ እና በደቡብ መንገድ መካከል የሚገኝ ቦታ ስፋቱ 150 ካ/ሜትር
- ቀበሌ 02 በአዋሳኝ በምሥራቅ ቦታ ቁ 4 በምዕራብ ቦታ ቁ 2 ፣በሰሜን የማህበር ቦታ እና በደቡብ መንገድ መካከል የሚገኝ ቦታ ስፋቱ 150 ካ/ሜትር
- ቀበሌ 02 በአዋሳኝ በምሥራቅ ቦታ ቁ 5 ፣በምዕራብ ቦታ ቁ 3 ፣በሰሜን የማህበር ቦታ እና በደቡብ መንገድ መካከል የሚገኝ ቦታ ስፋቱ 150 ካ/ሜትር
- ቀበሌ 02 በአዋሳኝ በምሥራቅ ቦታ ቁ 6 ፣በምዕራብ ቦታ ቁ 4 መካከል የሚገኝ ቦታ ስፋቱ 150 ካ/ሜትር
- ቀበሌ 02 በአዋሳኝ በምሥራቅ ቦታ ቁ 7 ፣በምዕራብ ቦታ ቁ 5 ፣በሰሜን የማህበር ቦታ እና በደቡብ መንገድ መካከል የሚገኝ ቦታ ስፋቱ 150 ካ/ሜትር
- ቀበሌ 02 በአዋሳኝ በምሥራቅ ቦታ ቁ 8 ፣በምዕራብ ቦታ ቁ 6 ፣በሰሜን የማህበር ቦታ እና በደቡብ መንገድ መካከል የሚገኝ ቦታ ስፋቱ 150 ካ/ሜትር
- ቀበሌ 02 በአዋሳኝ በምሥራቅ ቦታ ቁ 9 ፣በምዕራብ ቦታ ቁ 7 ፣በሰሜን የማህበር ቦታ እና በደቡብ መንገድ መካከል የሚገኝ ቦታ ስፋቱ 150 ካ/ሜትር
- ቀበሌ 02 በአዋሳኝ በምሥራቅ ቦታ ቁ 10 ፣በምዕራብ ቦታ ቁ 8 ፣በሰሜን የማህበር ቦታ እና በደቡብ መንገድ መካከል የሚገኝ ቦታ ስፋቱ 150 ካ/ሜትር
- ቀበሌ 02 በአዋሳኝ በምሥራቅ ቦታቁ 11 ፣በምዕራብ ቦታ ቁ 9 ፣በሰሜን የማህበር ቦታ እና በደቡብ መንገድ መካከል የሚገኝ ቦታ ስፋቱ 150 ካ/ሜትር
- ቀበሌ 02 በአዋሳኝ በምሥራቅ መንገድ ፤በምዕራብ ቦታ ቁ 10 ፣በሰሜን የማህበር ቦታ እና በደቡብ መንገድ መካከል የሚገኝ ቦታ ስፋቱ 150 ካ/ሜትር
- ቀበሌ 02 በአዋሳኝ በምሥራቅ መንገድ ፣በምዕራብ ቦታ ቁ 13 ፣ በሰሜን መንገድ ፤በደቡብ ክፍት ቦታ መካከል የሚገኝ ቦታ ስፋቱ 150 ካ/ሜትር
- ቀበሌ 02 በአዋሳኝ በምሥራቅ ቦታ ቁ 12 በምዕራብ ቦታ ቁ 14 በሰሜን መንገድ እና በደቡብ ክፍት ቦታ መካከል የሚገኝ ቦታ ስፋቱ 150 ካ/ሜትር
- ቀበሌ 02 በአዋሳኝ በምሥራቅ ቦታ ቁ 13 ፣በምዕራብ ቦታ ቁ 14 ፣በሰሜን መንገድ እና በደቡብ ክፍት ቦታ መካከል የሚገኝ ቦታ ስፋቱ 150 ካ/ሜትር
- ቀበሌ 02 በአዋሳኝ በምሥራቅ ቦታ ቁ 14 ፣በምዕራብ ቦታ ቁ 16 ፣በሰሜን መንገድ እና በደቡብ ቦታ ቁ 30 መካከል የሚገኝ ቦታ ስፋቱ 150 ካ/ሜትር
- ቀበሌ 02 በአዋሳኝ በምሥራቅ ቦታ.ቁ 15 ፣በምዕራብ ቦታ ቁ 18 ፣በሰሜን መንገድ እና በደቡብ ቦታ ቁ 29 መካከል የሚገኝ ቦታ ስፋቱ 150 ካ/ሜትር
- ቀበሌ 02 በአዋሳኝ በምሥራቅ ቦታ.ቁ 16 ፣በምዕራብ ቦታ ቁ 18 ፣በሰሜን መንገድ እና በደቡብ ቦታ ቁ 28 መካከል የሚገኝ ቦታ ስፋቱ 150 ካ/ሜትር
- ቀበሌ 02 በአዋሳኝ በምሥራቅ ቦታ ቁ 17 ፣በምዕራብ ቦታ ቁ 19 ፣በሰሜን መንገድ እና በደቡብ ቦታ ቁ 27 መካከል የሚገኝ ቦታ ስፋቱ 150 ካ/ሜትር
- ቀበሌ 02 በአዋሳኝ በምሥራቅ ቦታ ቁ 18 በምዕራብ ቦታ.ቁ 20 ፤በሰሜን መንገድ እና በደቡብ ቦታቁ 26 መካከል የሚገኝ ቦታ ስፋቱ 150 ካ/ሜትር
- ቀበሌ 02 በአዋሳኝ በምሥራቅ ቦታ ቁ 19 በምዕራብ ቦታ ቁ 21 በሰሜን መንገድ እና በደቡብ ቦታ ቁ 25 መካከል የሚገኝ ቦታ ስፋቱ 150 ካ/ሜትር
- ቀበሌ 02 በአዋሳኝ በምሥራቅ ቦታ ቁ 20 በምዕራብ ቦታ.ቁ 22 ፤ በሰሜን መንገድ እና በደቡብ ቦታ ቁ 24 መካከል የሚገኝ ቦታ ስፋቱ 150 ካ/ሜትር
- ቀበሌ 02 በአዋሳኝ በምሥራቅ ቦታ ቁ 21 ፤በምዕራብ ክፍት ቦታ ፤በሰሜን መንገድ እና በደቡብ ቦታ ቁ 23 መካከል የሚገኝ ቦታ ስፋቱ 150 ካ/ሜትር
- ቀበሌ 02 በአዋሳኝ በምሥራቅ ቦታ ቁ 24 በምዕራብ ክፍት ቦታ ፣በሰሜን ቦታ ቁ 22 በደቡብ መንገድ መካከል የሚገኝ ቦታ ስፋቱ 150 ካ/ሜትር
- ቀበሌ 02 በአዋሳኝ በምሥራቅ ቦታ ቁ 25 ፤በምዕራብ ቦታ ቁ 23 ፣በሰሜን ቦታ ቁ 21 በደቡብ መንገድ መካከል የሚገኝ ቦታ ስፋቱ 150 ካ/ሜትር
- ቀበሌ 02 በአዋሳኝ በምሥራቅ ቦታ ቁ 26 ፣በምዕራብ ቦታ ቁ 24 በሰሜን ቦታ ቁ 20 በደቡብ መንገድ መካከል የሚገኝ ቦታ ስፋቱ 150 ካ/ሜትር
- ቀበሌ 02 በአዋሳኝ በምሥራቅ ቦታ ቁ 27 ፣በምዕራብ ቦታ ቁ 25 በሰሜን ቦታ ቁ 19 እና በደቡብ መንገድ መካከል የሚገኝ ቦታ ስፋቱ 150 ካ/ሜትር
- ቀበሌ 02 በአዋሳኝ በምሥራቅ ቦታ ቁ 28 ፣በምዕራብ ቦታ ቁ 26 ፣በሰሜን ቦታ.ቁ 18 እና በደቡብ መንገድ መካከል የሚገኝ ቦታ ስፋቱ 150 ካ/ሜትር
- ቀበሌ 02 በአዋሳኝ በምሥራቅ ቦታ ቁ 29 ፣በምዕራብ ቦታ ቁ 27 በሰሜን ቦታ ቁ 17 እና በደቡብ መንገድ መካከል የሚገኝ ቦታ ስፋቱ 150 ካ/ሜትር
- ቀበሌ 02 በአዋሳኝ በምሥራቅ ቦታ ቁ 30 ፣በምዕራብ ቦታ ቁ 28 በሰሜን ቦታ ቁ 16 በደቡብ መንገድ መካከል የሚገኝ ቦታ ስፋቱ 150 ካ/ሜትር
- ቀበሌ 02 በአዋሳኝ በምሥራቅ ክፍት ቦታ ፤በምዕራብ 29 ፣በሰሜን ቦታ ቁ 15 በደቡብ መንገድ መካከል የሚገኝ ቦታ ስፋቱ 150 ካ/ሜትር
- የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ወይም /ሲፒኦ/ በባንክ የተረጋገጠ የገንዘብ ክፍያ ትዕዛዝ ለሚወዳደሩበት 5 በመቶ ዋስትና ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡ አሸናፊው ከተለየ በኋላ ያስያዙት /ሲፒኦ/ የሚመለስ ይሆናል፡፡
- የግንባታ ደረጃ መኖሪያ ቤት
- የቦታው አገልግሎት በእያነዳንዱ ምድብ ከሰነዱ ጋር በሚሸጠው ሰነድ ሰንጠረዥ ላይ የተቀመጠው ይሆናል፡፡
- ለጨረታው ዝርዝር መረጃ ከፈለጉ በስልክ ቁጥር 058 446 00 26 ደውለው ማግኝት ይችላሉ፡፡
ማሳሰቢያ፡- ቦታ.ቁ ማለት የቦታ ቁጥር ማለት ነው፡፡
የወረታ ከተማ አስተዳደር ከተማና መሰረተ ልማት ጽ/ቤት